ወቅታዊ መረጃዎች ፣ የደቡብ ሱዳን ፕረዚደንት ኣብይ ኣህመደን ኣጋለጡ፣ የኢትዮጵያ የስደተኞች ጉዳይ ሃላፊ ከሃላፊነታቸው እንዲነሱ ለምን ተደረገ? ፣ የኤትርትራ ሰላዮች ኣዲስ አበባን አጥለቀለቁ የሚሉትና ሌሎችን ወቅታዊ ርእሰጉዳዮች ይዘን ከናንተ ጋራ ቆይታ እናደርጋለን መልካም ቆይታ።
የህዝብ ተወካዮች ም/ር ቤት ውሎና የአብይ አህመድ ቅዠት፣ የሰሜን እዝ ተመታብኝ አይነት ውሸት በአመሪካ?፣ ለአፍሪቃ ቀንድ ርሃብ ተጠያቂው ማን ነው?June 14, 2022